Перейти к содержимому

🌿 ልዩ የአቮካዶ እና ምስር ሰላጣ ከአማራጭ ማባያዎች ጋር (ጤናማ እና ጣፋጭ!)

Mulu tube 'ሙሉ ቱዩብ'

0:00 / 0:00

🌿 ልዩ የአቮካዶ እና ምስር ሰላጣ ከአማራጭ ማባያዎች ጋር (ጤናማ እና ጣፋጭ!)

358 просмотров · 21 ч назад
Mulu tube 'ሙሉ ቱዩብ'
5,06 тыс. подписчиков
358 просмотров · 21 ч назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ዛሬ አዲስ እና ልዩ የሆነ የጤና ምግብ አሰራር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። አቮካዶ፣ ምስር፣ ቲማቲም፣ ሽንኩርት እና ካሮትን በመጠቀም ጣፋጭ ሰላጣ እናዘጋጃለን። ​በተጨማሪም የጤና ጥቅሞቹን በማብራራት፦ ​አቮካዶ ለልብ እና ለቆዳ ጤና ​ምስር ለፕሮቲን እና ብረት ​ሩዝ ለጉልበት ​የገብስ ዳቦ ለፋይበር እንዴት እንደሚረዱ እንመለከታለን። ​በተለይ ለፆም ወቅት፣ ለክብደት መቀነስ ወይም በቀላል መንገድ የተመጣጠነ ምግብ ማዘጋጀት ለምትፈልጉ አሪፍ አማራጭ ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ፣ ይውደዱት፣ ሼር ያድርጉ፣ ሰብስክራይብ በማድረግም ይተባበሩኝ! አመሰግናለሁ!