የቅዱስ ጊዮርጊስ የተመረጡ ተወዳጅ መዝሙሮች | St. George Ethiopian Orthodox Mezmur Collection
ዮዳሄ - Tube
0:00 / 0:00
የቅዱስ ጊዮርጊስ የተመረጡ ተወዳጅ መዝሙሮች | St. George Ethiopian Orthodox Mezmur Collection
47 308 просмотров · 3 мес. назад
ዮዳሄ - Tube
7,13 тыс. подписчиков
47 308 просмотров · 3 мес. назад
በስሙ ለተማጸኑት ፈጣን አጋዥና ረዳት የሆነውን የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስን ገድልና ድንቅ አምላካዊ ሥራ የሚያመሰግኑ፣ በሕዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ እጅግ የተወደዱ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል።
እነዚህን የተመረጡ መዝሙሮች በማዳመጥ የነፍስ ሰላምና መንፈሳዊ እርካታን ያግኙ። የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት፣ በረከትና አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን!
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡
ለበለጠ መንፈሳዊ መዝሙሮችና ትምህርቶች የደወል ምልክቷን በመጫን ይከታተሉን።
👉 / @yodahetube21-16
📱 ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጉ!
#ቅዱስጊዮርጊስ #የኦርቶዶክስመዝሙር #ተዋህዶ #StGeorgeMezmur #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #MezmurCollection