ደጃልን በዓይኑ ያየው ሶሐቢ! | የተሚም አድ-ዳሪ (ረዐ) እውነተኛ ታሪክ | ሶሒሕ ሙስሊም
Fajr Media Studio | ፈጅር ሚዲያ ስቱዲዮ
0:00 / 0:00
ደጃልን በዓይኑ ያየው ሶሐቢ! | የተሚም አድ-ዳሪ (ረዐ) እውነተኛ ታሪክ | ሶሒሕ ሙስሊም
475 просмотров · 1 месяц назад
Fajr Media Studio | ፈጅር ሚዲያ ስቱዲዮ
283 подписчика
475 просмотров · 1 месяц назад
﷽
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በሶሒሕ ሙስሊም የተዘገበውን የተሚም አድ-ዳሪ (ረዐ) እና መሲሕ አድ-ደጃል እውነተኛ ታሪክ በዝርዝር እንመለከታለን።
የምንመልሳቸው ጥያቄዎች፦
አል-ጀሳሳ ማን ናት?
ደጃል ለምን ታስሮ ነው?
ደጃል ስለ ነቢዩ ﷺ ምን ተናገረ?
የጦበርያ ሐይቅ፣ የበይሳን ቴምር እና የዙገር ምንጭ ምን ያሳያሉ?
ከደጃል ፈተና እንዴት እንጠበቅ?
📖 ዋና ምንጭ፦ ሶሒሕ ሙስሊም (የተሚም አድ-ዳሪ ሐዲስ)
🤲 አላህ ከደጃል ፈተና ሁላችንንም ይጠብቀን። አሚን።
ከተጠቀማችሁበት፣ 👍 Like 💬 Comment 📤 Share 🔔 Subscribe በማድረግ ይደግፉን።