Перейти к содержимому

Halak Podcast Season 2 Episode 10 || በእግዚያብሔር ታምኖ መኖር [Episode 22]

AASTU ECSF

0:00 / 0:00

Halak Podcast Season 2 Episode 10 || በእግዚያብሔር ታምኖ መኖር [Episode 22]

196 просмотров · 1 г. назад
AASTU ECSF
10,1 тыс. подписчиков
196 просмотров · 1 г. назад
በእምነት እንጂ በማየት መመላለስ ምንድነው? (2ቆሮ 5፡6-7) በዚህ የሃላቅ ቅኝታችን እንዴት በሁሉም የህይወታችን ወቅቶች፣ በዉጥረትና ጭንቀታችን ጊዜም ሆነ በመትረፍረፋችን ጊዜ፣ በእግዚያቢሄር ታምነን መኖር እንደምንችል እንመለከታለን። ኑ አብረን ይህን ከሊድያ፣ ያብስራ እና ናርዶስ ጋር እንቃኘው። ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] አስረኛ ክፍል [Tenth Episode] ነው። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify Apple Podcasts Teraki RSS Feed YouTube እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡- Anonymous Counseling bot Telegram channel