Перейти к содержимому

#የበገና ትምህርት ለጀማሪዎች ክፍል 3 መዝሙር በጌቴሴማኒ ( begena tutorial for beginners part -3 ) #begena #በገና

ገሪማ ሚዲያ(GERIMA_TUBE)

0:00 / 0:00

#የበገና ትምህርት ለጀማሪዎች ክፍል 3 መዝሙር በጌቴሴማኒ ( begena tutorial for beginners part -3 ) #begena #በገና

541 просмотр · 3 мес. назад
ገሪማ ሚዲያ(GERIMA_TUBE)
2,62 тыс. подписчиков
541 просмотр · 3 мес. назад
የበገና ትምህርት ክፍል 3 የሰላምታ ቅኝት፡ በተለምዶ አንቺ ሆዬ ሜጀር ወይም አምባሰል ሜጀር ተብሎ የሚጠራውን ቅኝት የተካ ቅኝት ሲሆን፤ በዚህ ትምህርት ላይ ለበገና ትምህርት እንዲስማማ ሲባል ሰላምታ ቅኝት ተብሎ ይጠራል ። ከዚህ ትምህርት በፊት ክፍል አንድን አና ክፍል ሁለትን ካላዩ ግራ ሊገባዎት ስለሚችል የመጀመሪያውን ክፍል አንድን እና ሁለትን እንዲያዩ እናሳስባለን። የመጀመሪያውን ክፍል እና ሌሎቹንም የተቋሙን ቪዲዮዎች ማየት ከፈለጉ ገሪማ ሚዲያን ይከተሉ።