Перейти к содержимому

በአማርኛ ፊደላት ቃላት ምስረታ በ"ሰ"ቤተሰብ

Abay Academy

0:00 / 0:00

በአማርኛ ፊደላት ቃላት ምስረታ በ"ሰ"ቤተሰብ

85 просмотров · 3 нед. назад
Abay Academy
34 подписчика
85 просмотров · 3 нед. назад
በዚህ ቪዲዮ በአማርኛ ፊደላት ቃላት ምስረታአብረን እንማራለን! ሰላም ተማሪዎች! በዛሬው ትምህርታችን የፊደላቱን ትክክለኛ ድምፅ፣ የጽሁፍ ቅርጽ እና ቃላትን እንዴት እንደምንመሰርት በምስል የተደገፈ ትምህርት እንወስዳለን። ይህ ቪዲዮ ለአማርኛ ቋንቋ ጀማሪዎች፣ ለህፃናት እና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ቪዲዮው ከተመቻችሁ፡ 👍 Like በማድረግ አበረታቱን 🔔 Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ 💬 ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ ↪️ ለሌሎች እንዲደርስ Share ማድረጉን አትርሱ! #አማርኛ #የአማርኛፊደላት #አማርኛመማር #AmharicAlphabet #LearnAmharic #የቃላትምስረታ #ምንባብ #Ethiopia በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ኢትዮጵያውያን፣ የስደት ህይወት፣ የህፃናት አማርኛ ትምህርት፣ Ethiopians in Saudi Arabia፣ Ethiopians in Dubai፣ Habesha in UAE