Перейти к содержимому

ላምበር ጊኒ መኪና ለምን ወደ ኢትዮጵያ አልገባም🤔🤔

Natan

0:00 / 0:00

ላምበር ጊኒ መኪና ለምን ወደ ኢትዮጵያ አልገባም🤔🤔

6 854 просмотра · 3 нед. назад
Natan
65 подписчиков
6 854 просмотра · 3 нед. назад
😱 ስለ Lamborghini መኪና ምን ያህል ታውቃላችሁ? በዚህ ቪዲዮ ስለ ዓለማችን አስገራሚና ውድ የስፖርት መኪኖች አንዱ የሆነው Lamborghini አስገራሚ መረጃዎችን እንመለከታለን። በቪዲዮው ውስጥ፦ 🚘 Lamborghini ማን እንደሠራውና የትኛው ሀገር መኪና እንደሆነ። 💰 የLamborghini መኪና ዋጋ በዶላርና በኢትዮጵያ ብር ስንት እንደሚሆን። 🏎️ መኪናው ምን ያህል ፍጥነት እንዳለው። 🇪🇹 Lamborghini ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት ይቻላል ወይስ አይቻልም? 🔥 ይህ መኪና ለምን ይህን ያህል ውድ እንደሆነና ስለ ቴክኖሎጂው አስገራሚ እውነታዎች። 📌 ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ! 👍 Like ያድርጉ። 🔔 NATAN ቻናልን Subscribe ያድርጉ። 💬 ኮሜንት ላይ ይህን ይንገሩን፦ Lamborghini ቢኖራችሁ ትገዙታላችሁ? 🌍 NATAN — Amazing Places, Mysteries & More! #viralvideo #amazing #travel #amazingfacts #viralshorts #natan #አስገራሚታሪኮች #አስገራሚ #lamberghini