Перейти к содержимому

ጳውሎስ አለቀሰ 😥 | የበርጠሜዎስ ድርጊት እና ብዙዎችን ያስቆጣው ቲክቶከር | Ftesha reaction

ፍተሻ Reaction

0:00 / 0:00

ጳውሎስ አለቀሰ 😥 | የበርጠሜዎስ ድርጊት እና ብዙዎችን ያስቆጣው ቲክቶከር | Ftesha reaction

452 просмотра · 5 дн. назад
ፍተሻ Reaction
179 подписчиков
452 просмотра · 5 дн. назад
ሰላም ሰላም የፍተሻ ቤተሰቦች! ❤️ ዛሬ በዚህ ቪዲዮ በTikTok ላይ በተለያዩ ሰዎች የተሰሩ አስገራሚ፣ አሳዛኝ፣ አስቆጪ እና አስቂኝ ቪዲዮዎችን እንመለከታለን። 😱😂 👉 ጳውሎስ እያለቀሰ “ተውኝ በቃ” ያለበት ቪዲዮ 👉 በርጠሜዎስ ከጎዳና ያገኘውን የታመመ ልጅ የሚመለከት ጉዳይ 👉 በእሬቻ በዓል ምክንያት ብዙዎችን ያስቆጣው የTikToker ቪዲዮ 👉 እንዲሁም ሌሎች አስቂኝና አስገራሚ ቪዲዮዎች 😂🔥 እኔም እንደ ፍተሻ ምን እንዳሰብኩ እና እንዴት እንዳየሁት እጋራችኋለሁ። 👇 እናንተስ ስለእነዚህ ጉዳዮች ምን ታስባላችሁ? አስተያየታችሁን Comment ላይ ጻፉልኝ! ❤️ 👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe #ፍተሻ #Reaction #TikTokEthiopia #AmharicReaction