#miskinochu (( ክፍል 6 )) እንግዳው ll S5Ep6 ll
Addis Drama Studio
0:00 / 0:00
#miskinochu (( ክፍል 6 )) እንግዳው ll S5Ep6 ll
268 183 просмотра · 11 мес. назад
Addis Drama Studio
124 тыс. подписчиков
268 183 просмотра · 11 мес. назад
ውድ ቤተሰብ LIKE, SUBSCRIBE SHARE እያደረጋችሁ!!!
ምስኪኖቹ ሲትኮም ሞኩመንታሪ አቀራረብን የሚከተል ኮሜዲ ነው፤
ርዕሱ ምስኪኖቹ የተሰኘበት ምክንያትም በዚህ ሲትኮም ውስጥ የምናያቸው ገፀ ባህሪያት ጥሩ ሰዎች ቢሆኑም በሁኔታዎች እና በአጋጣሚዎች ምክንያት ስሜታቸው እየተጎዳ ወደ ግጭት ሲገቡና ራሳቸውንም በአካባቢያቸው ያሉ ሰዎችንም ሲያሳዝኑ የሚያሳይ በመሆኑ ነው፡፡
እንደ ፀሀፊው (ክርስቲያን ሩጋ) ህሳቤ ክፋትን ተለማምዶ ካልከፋ በስተቀር ሰው በተፈጥሮው ጥሩ ፍጥረት ነው፤ ነገር ግን ነገሮችን የሚረዳበት መንገድና የሚሰጠው ምላሽ በሰዎች ዘንድ መጥፎ ሊያስመስሉት ይችላሉ ይለናል፡፡
በዚህ ኮሜዲ አማት ሙልዬም ምራትም ኤደንም፣ ባል እያሱም በራሳቸው ዓለም ትክክልና ጥሩ ልብ ያላቸው ገፀ ባህሪያት ናቸው፡፡ ይህ ክቧና ሌሎች ወደዚህ ቤተሰብ የሚመጡ ገፀ ባህሪያትንም ያካትታል፤
ይህ ሲትኮም ሙሉ ለሙሉ በምናባዊ ገፀ ባህሪያት የተሰራ ሲሆን ከገዓዱ ዓለም ጋር የሚመሳሰሉ ስሞች ሁኔታዎችና ታሪኮች ካሉ በአጋጣሚ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፤
#miskinochu #ethiopiancomedy #addisdramastudio #addisdrama