Apostolic songs amharic | Misgana | ምስጋና መልካም | ማራናታ መዘምራን ህብረት | Maranath 2026 ዘምር ዛምር ይላኛል
ZT Techub Academy
0:00 / 0:00
Apostolic songs amharic | Misgana | ምስጋና መልካም | ማራናታ መዘምራን ህብረት | Maranath 2026 ዘምር ዛምር ይላኛል
2 671 просмотр · 2 месяца назад
ZT Techub Academy
3,74 тыс. подписчиков
2 671 просмотр · 2 месяца назад
Apostolic Hosan Maranath 2026 song
ዘምር ዛምር ይላኛል
ምስጋና ምስጋና ይለኛል
ዘምር ዘምር ይለኛል
አምልክ አምልክ ይለኛል
ጌታዬ ይገባዋል
እጅግ የበዛውን የእርሱን ምህረት
ማለዳ ማለዳ መቀበል ከእርሱ ፊት
ምስጋናን መጨመር እለት እለት
አስለምዶኛል ለክብሩ መቀኘት
ምስጋና መልካም 3X
አምልኮ መልካም 3X
ዝማሬ መልካም 3X
ድል ማድረጊያ ጎዳና አሃሃ
1 ከማመስገን ጋር በፀሎት
ለሚቆየው በአንተ ፊት
በችግር ውስጥም ላመሰገነህ
አብልጠህ መልካም ታደርጋለህ
ስለ ምህረትህ ስለጥበቃህ ስለውለታህ
ምስጋና መልካም 3X...
በችግር በደስታ በመከራ
ምስጋና መልካም 3X...
2 ወደጉድጓድ ቢጣልም ምስጋና አለ
ተላልፎ ተሽጦም ምስጋና አለ
ፀሎትም ቢዘገይ ምስጋና አለ
ከሚያመሰግን ጋር ኢየሱስ አለ
ምስጋና መልካም....
3 ስለሆነው ብቻ አይደለም ስለተደረገው
በሁሉ ጌታን ማመስገን መልካም ነው
የድልም ሁሉ ሚስጥር ማሸነፊያው
ምስጋና ነው የተዘጋውን ማስከፈቻው ድል ማድረጊያው
ይብዛ ይብዛ ምስጋናው
ይጨመርለት እልልታው
ቤቱን ይሙላው ደመናው
እየበዛ ክብር ሙገሳው