Перейти к содержимому

ስለ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ መረጃ | all information about Arsii University

Raphael Art and Science

0:00 / 0:00

ስለ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ መረጃ | all information about Arsii University

702 просмотра · 2 недели назад
Raphael Art and Science
157 подписчиков
702 просмотра · 2 недели назад
ስለ አርሲ ዩኒቨርሲቲ (Arsi University) ማወቅ የሚገቧችሁን ሙሉ እና አስተማማኝ መረጃዎች በዚህ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል! አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች ስለ ካምፓሶች፣ ዲፓርትመንቶች፣ የካፌ እና የሰላም ሁኔታ እንዲሁም የዲፓርትመንት አመዳደብ (Placement) መስፈርቶች ዝርዝር መረጃ ተካቷል። 📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps): 00:00 - መግቢያ (Intro) 00:06 - የአርሲ ዩኒቨርሲቲ እና የአሰላ ከተማ አቀማመጥ/ርቀት 00:18 - የ4ቱ ካምፓሶች አስተዋውቅ (Health, Applied Science, Agriculture, Social Science) 00:46 - በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚሰጡ ትምህርቶች (Medicine, Nursing, Pharmacy, etc.) 01:47 - የካፌ አገልግሎት እና የሰላም ሁኔታ (Peace & Non-cafe Option) 02:35 - የዲፓርትመንት አመዳደብ እና የውጤት ስሌት (GPA 50%, COC 30%, Entrance 20%) 04:06 - ማጠቃለያ እና ምክር ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ እና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ አትርሱ! ለበለጠ የትምህርት እና የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! #ArsiUniversity #አርሲዩኒቨርሲቲ #FreshmanPlacement #EthiopianUniversity #ArsiUniv #Asella