ሰባት ተቃዋሚ ኃይሎች የፈጠሩት ትብብር | BBC News አማርኛ
BBC News አማርኛ
0:00 / 0:00
ሰባት ተቃዋሚ ኃይሎች የፈጠሩት ትብብር | BBC News አማርኛ
9 772 просмотра · 10 часов назад
BBC News አማርኛ
118 тыс. подписчиков
9 772 просмотра · 10 часов назад
በስድስት ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ሰባት ተቃዋሚ ኃይሎች ትብብር መፍጠራቸውን አስታውቀዋል። የትብብሩ ኃይሎች በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ በማድረግ የሽግግር መንግሥት ለማቋቋም ማቀዳቸውን ገልጸዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...