ሮሜ 13(8-10): (ክፍል 122) "ፍቅር እና ሕግ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 13(8-10) PART 122 ህዳር 30 2016 የተሰበከ
LOLE EVANGELICAL CHURCH
0:00 / 0:00
ሮሜ 13(8-10): (ክፍል 122) "ፍቅር እና ሕግ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 13(8-10) PART 122 ህዳር 30 2016 የተሰበከ
667 просмотров · 4 месяца назад
LOLE EVANGELICAL CHURCH
6,93 тыс. подписчиков
667 просмотров · 4 месяца назад
ሮሜ 13
፟------------
8 እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና።
9 አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ። ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል።
10 ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
Join us on telegram
https://t.me/lole_evangelical
Subscribe to our YouTube Channel
@loleevangelicalchurch
God bless You!
#samitura #lolechurch #romesibket #loleevangelicalchurch