✅ ተወዳጇ የገጠር እናት ልዩ ስጦታ ተበረከተላቸው ❤ ሸጋ መስተንግዶም ተደረገልን ! #wollo #cooking #villagelife
Tossa tube
0:00 / 0:00
✅ ተወዳጇ የገጠር እናት ልዩ ስጦታ ተበረከተላቸው ❤ ሸጋ መስተንግዶም ተደረገልን ! #wollo #cooking #villagelife
30 850 просмотров · 1 год назад
Tossa tube
167 тыс. подписчиков
30 850 просмотров · 1 год назад
በእምዬ ጓዳ የመጀመሪያው ፕሮግራማችን የቀረቡት የገጠር እናት ጋር በድጋሚ ቆይታ ያደረግንበት ልዩ ቪዲዮ ነው። በቀደመው ቪዲዮ በተመልካቾች በእጅጉ የተወደዱት ባለሙያዋና ገራገሯ እናት በዚህ ፕሮግራም ላይ ልዩ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
ወደ ቤታቸው ጎራ ብለንም አብረናቸው አሳልፈናል። ቡናው ተፈልቶ ዳቦ ቀርቦ በወግ በባህሉ መሰረት ተስተናግደናል።
ከዚህ ባሻገር በዛሬው ቪዲዮ ክረምቱንፐተከትሎ የመጣውን ውብ መልክዓምድራዊ ገፅታና ተፈጥሮ እናስጎበኛችሗለን።
በእጅጉ የምትደሰቱበት ፕሮግራም እንደሚሆን አንጠራጠርም።
#wollo #cooking #cookingfood