Перейти к содержимому

የጃኒ ደማቅ የልደት በዓል | የቲክቶክ አዋርድ አነጋጋሪው የያሲኖና አዶናይ ጉዳይ | ዳግማዊት ፀሃዬ ስለ ንብረቷ አዲስ መረጃ አወጣች!

ቅፅበት 2

0:00 / 0:00

የጃኒ ደማቅ የልደት በዓል | የቲክቶክ አዋርድ አነጋጋሪው የያሲኖና አዶናይ ጉዳይ | ዳግማዊት ፀሃዬ ስለ ንብረቷ አዲስ መረጃ አወጣች!

1 005 просмотров · 4 дн. назад
ቅፅበት 2
239 подписчиков
1 005 просмотров · 4 дн. назад
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! በዛሬው ቪዲዮዬ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆኑ ሶስት ዋና ዋና ጉዳዮችን ይዤላችሁ ቀርቤአለሁ። 📌 በቪዲዮው የተካተቱ አነጋጋሪ ጉዳዮች፡ የጃኒ ልደት celebration: ቲክቶከሯ ጃኒ ከቤተሰቦቿ ጋር ያከበረችበት ደማቅ የልደት ሰርፕራይዝ እና የቪዲዮ ሪአክሽን። የቲክቶክ አዋርድ ውዝግብ: በቲክቶክ አዋርድ ላይ በኮሜዲያን ያሲኖ እና በአዶናይ መካከል የተፈጠረው አነጋጋሪ ሁኔታ እና የነበራቸው ግንኙነት። የዳግማዊት ፀሃዬ አዲስ መረጃ: የዳጊ (የቤቢ ሚስት) ከባሏ ጋር ከተለያዩ በኋላ ስለ መለያየታቸው እና ስለ ንብረታቸው የሰጠችው አዲስ አነጋጋሪ መግለጫ።