ምድር ተዘግቶ ሰማይ ብቻ ክፍት የሆነበት ቦታ /ከፓስተር ሰለሞን እና ከዘማሪት ሊዲያ ጋር
Mission_Talk
0:00 / 0:00
ምድር ተዘግቶ ሰማይ ብቻ ክፍት የሆነበት ቦታ /ከፓስተር ሰለሞን እና ከዘማሪት ሊዲያ ጋር
174 просмотра · 8 мес. назад
Mission_Talk
324 подписчика
174 просмотра · 8 мес. назад
በዩክሬን ላይ ታስረን ነበር በሀገር ወስጥ በከተማም ይሁን በገጠር እየዘዋወርን አገልግልናል በነዚህ ጉዞዎች ላይ የተለያዩ አደጋዎች ደርሶብን ያውቃል አራት ጊዜ ከመኪና ሞት አደጋ ተርፈናል በተለያዩ ቦታዎች ይዘን የሄድነውን ስጦታ ተመልሰን እናውቃለን ፡፡
እግዚአብሄር በተለያዩ ቦታዎች ላይ በዙ ድሎችን ሰጥቶናል አንዳንዴ እንደዚሀ አይነት ስጦታ አልኝ እንዴ እስክንል ድረስ እግዚአብሄር ይስደንቀን ነበር ራሱን ሊያጠፋ ይሞክር የነበረ ሰው ወደ ጌታ መጥቷል በማንኛውም ወንጀል የታሰሩተን ጌታ አሳልፎ ሰጥቶናል፡፡
ማረሚያ ቤት ምድር ተዘግቶ ሰመይ ብቻ ክፍት የሆነበት ስፍራ ነው፡፡