ከሐሊማ በተጨማሪ ነብዩ ﷺን ጡት ያጠቧቸው እነማን ናቸው ? | ሲራ ክፍል 46
OMMAR TUBE
0:00 / 0:00
ከሐሊማ በተጨማሪ ነብዩ ﷺን ጡት ያጠቧቸው እነማን ናቸው ? | ሲራ ክፍል 46
15 просмотров · 2 мес. назад
OMMAR TUBE
133 подписчика
15 просмотров · 2 мес. назад
በዚህ የሲራ ክፍል 46 ነብዩ ሙሐመድ ﷺን በሕፃንነታቸው ያሳደጉና ጡት ያጠቧቸው እናቶች እነማን እንደነበሩ እንመለከታለን።
የእነዚህን ክቡር ሴቶች ሚና እና በነብዩ ﷺ የሕፃንነት ሕይወት ላይ ያበረከቱትን አስፈላጊ አስተዋጽኦ በቀላሉ እንማራለን።