ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ታምሩን ተመልከቱ #ለዘብር አዲስ ከሆናችሁ መጀመሪያ ይሄን ቪዲኦ ይመልከቱ.#pawivlogs #ፓዊ
pawi vlogs
0:00 / 0:00
ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ታምሩን ተመልከቱ #ለዘብር አዲስ ከሆናችሁ መጀመሪያ ይሄን ቪዲኦ ይመልከቱ.#pawivlogs #ፓዊ
9 525 просмотров · 1 год назад
pawi vlogs
1,42 тыс. подписчиков
9 525 просмотров · 1 год назад
ይህ ቦታ ከሞላሌ ከተማ በቅርብ እርቀት የሚገኝ ታምራዊ ቦታ ነው ቦታው እጅግ አስገራሚና አስደናቂ ታምራው ቦታ ነው። እዚህ ቦታ ላይ ብዙ ታምሮች ተሰርተዋል ለምሳሌ በአለማዊው እንሰምናውቀው እዚህም ፍርድ ቤት አለ አዎ ፍርድ ቤት በአለማዊው በሃቅም በሙስና በተለያዩ ምክንያያት ለተበደሉትና ለተፈረደባቸው እዚህ መልስ ያገኛሉ እመኑኝ ኑ ተመልከቱት የቅዱስ ገብርኤልን ታምር በሃዘን መጣችሁ በደስታ ነው የምትመለሱት ቦታ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ይባላል ቀሪውን ከቪዲኦው ተመልከቱ። ቦታውን ለማየት በ0998795760 ይደውሉ እስከዛ በዚህ አካውንት የቸአላችሁትን አስገቡ 1000747817538🙏🙏
https://www.instagram.com/invites/con...
https://www.tiktok.com/@pawivlog?_t=Z...
/ @pawivlogs