ቦሌ አራብሳ ቤዛዊት ማርያም ገዳም
NATHANIM /ናታኔም
0:00 / 0:00
ቦሌ አራብሳ ቤዛዊት ማርያም ገዳም
3 355 просмотров · 10 мес. назад
NATHANIM /ናታኔም
103 подписчика
3 355 просмотров · 10 мес. назад
ይህ ገዳም በውስጡ 34 ፀበል ያለበት ሲሆን እንዲሁም የሱባኤ መያዣ መጠለያ ያለው ሲሆን ለአርምሞ ደሞ በዋሻው ውስጥ መያዝ ይቻላል በተጨማሪም አምሳለ ሲኦል የተባለ ዋሻ አለው :: በተሻለው ግን መጥታችሁ በረከት ብታገኙ መልካም ይሆናል ::
ለመምጣት ከመገናኛ - አያት - 49 መጨረሻ - የአራብሳ ታክሲ በመያዝ አቦ(አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ) ጋር ወርደው ማንንም ብትጠይቁ ያሳያችዋል