Перейти к содержимому

#ወረብ ዘ#ጽጌ 3ኛ ዓመት 1ኛ ሳምንት ከጸናጽልና ሸብሸቦ ፈጠራ ጋር በታች ቤት-Tsige #wereb 1st week( Orthodox #Yaredawi #zema)

ጉባኤ ቤት-Gubae Bet и መጋቢ ሚዲያ | MEGABI MEDIA

0:00 / 0:00

#ወረብ ዘ#ጽጌ 3ኛ ዓመት 1ኛ ሳምንት ከጸናጽልና ሸብሸቦ ፈጠራ ጋር በታች ቤት-Tsige #wereb 1st week( Orthodox #Yaredawi #zema)

3 982 просмотра · 4 дня назад
ጉባኤ ቤት-Gubae Bet и መጋቢ ሚዲያ | MEGABI MEDIA
3 982 просмотра · 4 дня назад
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ለሆነችው ወርኃ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ! በዚህ ቪዲዮ የጽጌ ማኅሌት የመጀመሪያው ሳምንት(ጥቅምት 1) የሚባለው የማኅሌት ወረብ ከጸናጽልና ከአጫጫር ቸብቸቦ ጋር ተዘጋጅቷል። በቀጣይ በላይ ቤት የሚቀይሩና የዚቅ ወረቦች ይጫናሉ። አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ! የጉባኤ ቤት-gubae bet tube ቤተሰብ ይሁኑ! ማኅሌት ላይ በተደጋጋሚ የሚባሉት ነግሦችና የማኅሌተ ጽጌ መልክዕ አቋቋም በማኅሌቱ የጸናጽል አጣጣል እንደሚከተለው ተዘጋጅቶላችኋል። ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ። ክበበ ጌራ ወርቅ አቋቋም ጸናጽል በማኅሌቱ፦    • ክበበ ጌራ ወርቅ  #አቋቋም ለጀማሪዎች በማኅሌቱ የፀናፅል አጣጣል(...   እንዘ ተሐቅፊዮ አቋቋም ሊንክ፦    • እንዘ ተሐቅፊዮ #አቋቋም በማኅሌቱ የ#ፀናፅል አጣጣል ለጀማሪዎች-E...   ዘመንክር ጣዕሙ አቋቋም ሊንክ፦    • #ዘመንክር ጣዕሙ አቋቋም ፀናፅሉ ለጀማሪዎች በማኅሌቱ አጣጣል(#ነግ...   ለኲልያቲክሙ አቋቋም በማኅሌቱ የጸናጽል አጣጣል፦    • ለኲልያቲክሙ-አቋቋም ለጀማሪዎች በማኅሌቱ የፀናፅል አጣጣል በታች ቤ...   ለገባሬ ኩሉ ዓለም አቋቋም ጸናጽል    • የነግሥ #አቋቋም ለጀማሪዎች በማኅሌቱ ፀናፅል አጣጣል-ሰላም ለአብ ...   ስቡሕ አቋቋም በማኅሌቱ የጸናጽል አጣጣል ሊንክ    • የስቡሕ አቋቋም በማኅሌቱ የፀናፅል አጣጣል በታች ቤት ለጀማሪወች-S...   የነግሥ ዜማ ክፍል-1 ሊንክ    • #የነግሥ #ዜማ ክፍል-1 ከ#ሚካኤል #ሊቀ-መላዕክት እስከ #ስቡሕ-...   የነግሥ ዜማ ክፍል-2 ሊንክ    • የነግሥ ዜማ ክፍል-፪ ዳዊት ነቢይና  በተለያዩ በዓላት የሚባሉ መል...   #ወረብ #ጽጌ #ማኅሌተ-ጽጌ #አቋቋም #መስከረም #ዮሐንስ #አዲ የነግሥ አቋቋም ለጀማሪዎችና የነግሥ ዜማ ክፍል-3በቅርብ ቀን ይጠብቁን! #ሐምሌዑራኤል #ሀምሌ19 #ሐምሌገብርኤል #ወረብ #ዘሰኔ #ሚካኤል