Apostolic Songs | ልዩ ነው ምህረትህ | Apostolic Church Mezmure | Apostolic Church Of Ethiopia
Apostolic Songs With Layrics 🎵
0:00 / 0:00
Apostolic Songs | ልዩ ነው ምህረትህ | Apostolic Church Mezmure | Apostolic Church Of Ethiopia
119 822 просмотра · 3 г. назад
Apostolic Songs With Layrics 🎵
17,9 тыс. подписчиков
119 822 просмотра · 3 г. назад
ልቤ ይላል አው ያውቃል
ያስተውላል ቀራንዮን
ሞቴን ሽሮት የሞተልኝ
እኔን ሊያድነኝ ተሰዋልኝ
ይጎተጉተኛል አመስግን እያለ
ስለኔ መሞቱን ልቤ እያስተዋለ
ሀጥያቴ በአምላኬ ፍፁም ከተሻረ
ላመስግነው እንጂ (ክብሬን አዋርጅ)2*
በመስቀል ተሰቅሎ እዳዬንም ከፍሎ የዋጀኝ
እርግማኔን ወስዶት ስለኔ እርጉም ሆኖ አዳነኝ
ፍቅሩ እኮ ይገርማል ጥጉንም አልፎታል ጌታዬ
ቃላት አይገልፁህ ፊደል አይመጥንህ ምን ልበል
ብናገር ባወራው አልገልፀው
ብተርክም ጊዜ ሁሉ አይበቃኝም
ግን ይህን አውቃለው የቀራንዮውለታውን
በፍጥረቱ ፈጣሪው ሲቀጣ
ሲገፉትም ሲመቱትም አይቆጣ
ጥፊው ሁሉ ሲሰቅሉትም በጎልጎታ
ብዘምር አያልቅ ስለ የሱስ
ባወራው አያልቅ ምህረቱ
ያለፈው ብዙ ነው በደሌ
በደሙ እያነፃው ሀጥያቴን
ልዩ ነው ምህረቱ ልዩ ነው
ጥበቃው
ፍቅሩ ድንቅ ነው
በመስቀሉ ጌታዬ የከፈለው
ስበድለው በምህረቱ እያጠበኝ
ሳደማውም በፍቅሩ እየመራኝ
ነውሬን በደሙ ጌታዬ ገፈፈው
በምህረቱ ሁሉንም አለፈ
ልዩ ነው .....
#Apostolicsongs #apostolic #apostolicchurchofethiopia