ሆላ ኣ ዎልቃው | Gospel Singer Zerihun PROPHET TESFALIGN TEFERI / GLORIOUS TV
PROPHET TESFALIGN TEFERI-GLORIOUS TV
0:00 / 0:00
ሆላ ኣ ዎልቃው | Gospel Singer Zerihun PROPHET TESFALIGN TEFERI / GLORIOUS TV
672 просмотра · 1 месяц назад
PROPHET TESFALIGN TEFERI-GLORIOUS TV
22,6 тыс. подписчиков
672 просмотра · 1 месяц назад
Welcome To GLORIOUS TV / PROPHET TESFALIGN TEFERI / ግሎሪየስ ጎስፕል ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲን
📖 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእናንተ ይሁን ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል እና የኢየሱስን ክርስቶስን ፈዋሽነትና አዳኝነት ለዓለም ለማድረስ የተቋቋመ መለኮታዊ መድረክ ነው። ዓላማችን በወንጌል እውነት የተማረከ በቅድስና የሚኖር እና በክርስቶስ ህያው የሆነ ትውልድን በመገንባት ወንጌልን ለዓለም ማድረስ ነው ።
📖 በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦ እምነትን የሚገነቡ ለዕለት ተዕለት ሕይወት ብርሃን የሚሰጡ ጥልቅ የሆኑ የወንጌል እውነቶችና ትምህርቶች። ለእርስዎ፣ ለቤትዎ እንዲሁም ለዘመንዎ ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ትንቢታዊ መልዕክቶች። ልብን ወደ እግዚአብሔር ዙፋን የሚያቀርቡ፣ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የዝማሬ እና አምልኮ ጊዜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመሙ የሚፈወሱበት የታሰሩ ተፈተው ነጻ የሚወጡበት የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ላይ ያደረጋቸውን ድንቅና ተአምራቶች ምስክርነቶችን የምንቀበልበት የእርስዎም እምነት የሚለመልምባቸው መለኮታዊ መድረክ ነው ።
ይህ ሰማያዊ በረከት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን የሚለቀቁ አዳዲስ ቪዲዮዎችን በቅድሚያ ያግኙ። ቃሉን ለሌሎች በማካፈል (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ እና የወንጌል አጋር ይሁኑ!
📢 አድራሻ አዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፊት ለፊት ከንግድ ባንክ ጎን
መደበኛ ፕሮግራም ;-
📖 እሁድ ፦ ሙሉ ቀን ;- የአምልኮ የቃል ነጻ የመውጣት እና የፈውስ ጊዜ
📖 ረቡዕ ፦ 10:30 ጀምሮ የሕይወት ቃል (ስብከት) ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ጊዜ
📖 ዓርብ ፦ 3:00 - 7:30 የትንቢት እና የፈውስ አገልገሎት
📢አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያንን ለማገዝ 1000490680903 Prophet Tesfalign Teferi
📞 ከእኛ ጋር ለመገናኘት እና የጸሎት ጥያቄ ለማድረስ፦ 0940073273 / 0960504042 / 0948188866
YouTube ;- / @prophettesfalignteferi-gloriou
Facebook ;- / prophetesfalign
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!