Перейти к содержимому

የኢትዮጵያ ጂዲፒ 210 ቢሊዮን ዶላር ደረሰ፡ አዲሱ የኢኮኖሚ መለኪያ ስርዓት እና ታሪካዊው ምዕራፍ|Ethiopia GDP $210B 2018| EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያ ጂዲፒ 210 ቢሊዮን ዶላር ደረሰ፡ አዲሱ የኢኮኖሚ መለኪያ ስርዓት እና ታሪካዊው ምዕራፍ|Ethiopia GDP $210B 2018| EBCDOTSTREAM

5 757 просмотров · 5 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
5 757 просмотров · 5 ч назад
የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) የ2018 በጀት ዓመት 210 ቢሊዮን አሜሪካን ዶላር መድረሱን የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር ይፋ ማድረጉን፣ እንዲሁም ሀገራችን ኢኮኖሚዋን የምትለካበትን አዲስ እና ዘመናዊ ስርዓት ማስተዋወቁን ሰምተዋል?በዚህ ጥልቅና ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ፤ በዚህ አዲስ መለኪያ መሰረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አሁን ላይ አፍሪካ ውስጥ 5ኛ እንዲሁም ከሰሀራ በታች ካሉ ሀገራት 3ኛ ግዙፍ ኢኮኖሚ መሆኑን ማረጋገጡን በሰፊው እንመረምራለን። የዚህ አዲስ የኢኮኖሚ ስሌት ስርዓት መዘርጋት ለሀገራዊ ሪፎርም፣ ለውጭ ኢንቨስትመንት እና ለቀጣይ የዕድገት ጉዞ ያለው የማይተካ ፋይዳ በዝርዝር እንቃኛለን። #EthiopiaGDP #EthiopianEconomy #AfricanEconomy #NationalStrategyMinistry #EconomicGrowth #SubSaharanAfrica #Ethiopia2018 #EthiopianNews #Macroeconomy# ebc #etv #ebcdotstream #news