የኢትዮ ስታርትአፕ ሁለተኛ ዙር ከፍተኛ ፉክክር... /ዱንጎ ፕሪፕ፣ ጤና ማርት፣ ስትራይቭን ወይንስ ቡናሳይት? | ምዕራፍ አንድ ሁለተኛ ዙር ክፍል 1
EBC
0:00 / 0:00
የኢትዮ ስታርትአፕ ሁለተኛ ዙር ከፍተኛ ፉክክር... /ዱንጎ ፕሪፕ፣ ጤና ማርት፣ ስትራይቭን ወይንስ ቡናሳይት? | ምዕራፍ አንድ ሁለተኛ ዙር ክፍል 1
5 371 просмотр · 5 дней назад
EBC
2,17 млн подписчиков
5 371 просмотр · 5 дней назад
በኢትዮ ስታርትአፕ ሁለተኛ ዙር ውድድር... መድረኩ ወደ አጓጊ እና እጅግ እልህ አስጨራሽ ፉክክር ተሸጋግሯል!
የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሃሳቦች መድረኩን ተቆጣጥረውታል ። የዳኞችን ውሳኔ ለማወቅ የመጨረሻዋን ሰከንድ መጠበቅ የግድ ይላል።
አራቱም ተወዳዳሪዎች በከፍተኛ ፉክክር ዳኞቹን አስደምመዋል! በእጅጉ በተቀራራቢ ውጤት ወደ መጨረሻው ውድድር የሚያልፉት ሁለቱ ጀማሪ ስታርትአፖች እነማናቸው? #ebc #etv #ebcdotstream #news #Ethiostartup