Перейти к содержимому

መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 1 - በፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

0:00 / 0:00

መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 1 - በፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ

28 835 просмотров · 12 лет назад
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
31,6 тыс. подписчиков
28 835 просмотров · 12 лет назад
መንፈሳዊ ውጊያ ክፍል 1 የካቲት 27 ፥ 2011 አስተማሪ፦ ፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ - አማኑኤል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በሞንትሪያል የጌታችን የኢየሱስ አማኝ በታማኝነት ለመኖር ከወሰነ በኋላ በእምነቱ ተዳክሞ ወደኋላ እንዲያፈገፍግ እና ከእግዚአብሄር መንገድ እንዲወጣ ለማድረግ ሰይጣን ዘወትር በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ ይዋጋዋል። መንፈሳዊ ውጊያ በክርስቲያኖች በግል ህይወታቸው ላይ ብቻ ሳይሆን፤ በህብረታቸው፣ በቤተሰባቸው እና በተለያዩ ደረጃዎች ላይ ከሰይጣን ሊመጣ የሚችል እውነታ ነው። ታድያ ይህን ውጊያ ሁልጊዜ ባሸናፊነት በመወጣት መኖር እንዴት እንደሚቻል መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል። ይህ ተከታታይ ትምህርት ስለ መንፈሳዊ ውጊያ ጠለቅ ባለ መልኩ ይዳስሳል። Spiritual Warfare Part 1 Feb 27, 2011 Teacher: Pastor Eyasu Tesfaye, Ammanuel Montreal Evangelical Church Spiritual warfare is waged in every second and every aspect of a christian living by Satan. It is possible to win this battle and this series of biblical teaching (in Amharic language) presents a detailed explanation of what spiritual warfare is and how to fight this battle and always win.