እንግሊዝኛን ቀላል በሆነ መንገድ ይማሩ | Learn English Through Movies
ቀላል-KelalEnglish
0:00 / 0:00
እንግሊዝኛን ቀላል በሆነ መንገድ ይማሩ | Learn English Through Movies
638 просмотров · 9 дн. назад
ቀላል-KelalEnglish
235 подписчиков
638 просмотров · 9 дн. назад
እንኳን ወደ Easy English ከኛ ጋር በደህና መጡ! ❤️🎬
በዚህ ቪዲዮ የእንግሊዝኛ ቋንቋን በፊልም አይነት ውይይቶች እና በተለመዱ አገላለጾች እንማራለን። 10 ጠቃሚ የእንግሊዝኛ አገላለጾችን ከአማርኛ ትርጉማቸው ጋር ይማሩ፤ አጠራራቸውን ይለማመዱ እና በዕለታዊ ንግግር ውስጥ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ይረዱ። 📚🗣️
✨ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚማሩት፦
✅ 10 ጠቃሚ የእንግሊዝኛ አገላለጾች (Useful English Expressions)
✅ የእንግሊዝኛ አጠራር (Pronunciation Practice)
✅ የእንግሊዝኛ አገላለጾች ትርጉም በአማርኛ
✅ በዕለታዊ ንግግር የሚጠቅሙ አገላለጾች (Daily English)
✅ እንግሊዝኛን በቀላሉ የመማር ልምምድ
💡 እንግሊዝኛን በደስታ እና በቀላሉ ከእኛ ጋር ይማሩ!
👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like ያድርጉ፣ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ፣ እና ተጨማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ለማግኘት Easy English ከኛ ጋር ን Subscribe ያድርጉ! ❤️🔔
💬 Question for you: ከቪዲዮው ውስጥ የትኛውን አገላለጽ በጣም ወደዱት? ከታች በComment ይጻፉ! 👇
#EasyEnglish #LearnEnglishThroughMovies #LearnEnglishInAmharic #AmharicToEnglish #EnglishForEthiopians #EnglishExpressions #እንግሊዝኛ #EasyEnglishከኛጋር #mara #englishexpressions #easyenglish #marakienglish #learnenglish #englishforethiopians #englishforethiopian #amharictoenglish #learnenglishinamharic #learnenglishfast #learnenglishthroughmovies #easyenglish #englishforethiopians #learnenglish #englishexpressions #amharictoenglish #learnenglishfast #marakienglish #learnenglishthroughmovies #learnenglishinamharic #englishforethiopian