Перейти к содержимому

የግዕዝ ቋንቋ መሠረት፡ ዐሥሩ መራሕያን እና አጠቃቀማቸው (Ge'ez Pronouns Explained)

ልሳነ ግእዝ

0:00 / 0:00

የግዕዝ ቋንቋ መሠረት፡ ዐሥሩ መራሕያን እና አጠቃቀማቸው (Ge'ez Pronouns Explained)

178 просмотров · 1 месяц назад
ልሳነ ግእዝ
1,55 тыс. подписчиков
178 просмотров · 1 месяц назад
ሰላም! በዚህ ቪዲዮ የግዕዝ ቋንቋ የጀርባ አጥንት የሆኑትን መራሕያን (Personal Pronouns) በዝርዝር እናያለን። መራሕያን ማለት በግዕዝ ሰዋሰው ውስጥ ስምን ተክተው የሚገቡ፣ አንቀጽን (ግስን) የሚመሩ እና ለማንኛውም የዓረፍተ ነገር አወቃቀር መሠረት የሆኑ 10 ቃላት ናቸው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- መራሕያን ምን ማለት ናቸው? አሥሩ የግዕዝ መራሕያን (አነ፣ ንሕነ፣ አንተ፣ ውእቱ...) እና የአማርኛ ትርጉማቸው። መራሕያንን በዐረፍተ ነገር ውስጥ እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል ይህ ትምህርት ለጀማሪዎችም ሆነ የግዕዝ እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ቻናሉን Subscribe ማድረግ እና ቪዲዮውን Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 📌 ተጨማሪ ጥንታዊ ዕውቀቶችን፣ የብራና መጻሕፍትን እና የግዕዝ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሎቼን ይቀላቀሉ፡፡ 👉 t.me/GeezEducation2 #ግዕዝ #geezlanguage #education #amhariclesson #ethiopia #duet #ethiopianeducation #ethiopianstory #ethiopianculture #ethiopianmusic