🟢 መስከረም 20 _ ቅድስት ድንግል ማርያም (ግሸን ማርያም ዋዜማ) 🟡 የዉዳሴ ፀሎት መልክእ ስንክሳር 🔴 theotokos media
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
0:00 / 0:00
🟢 መስከረም 20 _ ቅድስት ድንግል ማርያም (ግሸን ማርያም ዋዜማ) 🟡 የዉዳሴ ፀሎት መልክእ ስንክሳር 🔴 theotokos media
6 903 просмотра · 10 часов назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
67,9 тыс. подписчиков
6 903 просмотра · 10 часов назад
📌 ርዕስ፦ መስከረም 20 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ በዓል ዋዜማ(ግሸን ደብረከርቤ ዋዜማ )- የዉዳሴ ማርያም ምስጋና ድንቅ ተአምር፣ ድርሳንና መልክአ ማርያም እንዲሁምስንክሳር | Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው፦
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት መስከረም 20 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን አመታዊ መታሰቢያ በዓል ዋዜማ ግሸን ደብረ ከርቤ ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳነ ማርያምንና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ማርያምን በዝርዝር እናቀርባለን። ለሁላችሁም የእመቤታችን አማላጅነትና በረከት እንዲደርሳችሁ እንመኛለን።
🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) -
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦
ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ ተዘጋጅቶ የቀረበ።
ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን መልክአ ኤዶም ስንክሳር እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል።
🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#እመቤታችን #መስከረም 20#ሐምሌ ማርያም #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #EthiopianOrthodox #ድንግል_ማርያም #አርጋኖን #ሰኔ ጎለጎታ #ህንፀታ ቤተክርስቲያን #አዲስ መዝሙር #የእመቤታችን መዝሙር#ዉዳሴ ማርያም #dingl maryam#ተወዳጅ መዝሙሮች