Перейти к содержимому

ለማመስገን በቂ ነው መዳኔ | Worship Song | Wara Bethel 2022 | Apostolic Church song

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

ለማመስገን በቂ ነው መዳኔ | Worship Song | Wara Bethel 2022 | Apostolic Church song

9 617 просмотров · 4 г. назад
Iso Yisehak Ab
36,4 тыс. подписчиков
9 617 просмотров · 4 г. назад
የዋራ ጉባዔ | Wara Crusade 31ኛው ዓመታዊው የዋራ ቤቴል ጉባዔ ከመጋቢት 02-04/2014 ዓ.ም ድረስ ተካሂዶ ለመቁጠር በሚያዳግት መጠን ያህል ታላላቅ ፈውሶች ተከናውነዋል'፣ ብዙ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ ሰዎችም ወደመዳን መጥተዋል። #Earphone_recommended ግጥም/Lyrics ሰው የሚያመልከውን አይቼ አይደለም የማመልከው የኢየሱስ ፍቅሩ ነክቶኝ ነው ምሕረቱ በዝቶልኝ ነው የልቤ ሞልቶ ስለአየሁ አይደለም ምዘምረው ለማመስገን ግን አምላኬን መዳኔ በቂዬ ነው ለማመስገን በቂ ነው መዳኔ ለመዘመር በቂ ነው መዳኔ ለእልልታ በቂ ነው መዳኔ አልሰለችም አመልካለሁ ሁሌ