Перейти к содержимому

በዘመነ ፊፃሜ የመንፈስ ቅዱስ ስራዎች || ለማየት ፊጠኑ || ፓስተር አስፋው በቀለ || Pastor Asfaw Bekele

አብርሆት | ABRHOT и ещё 3

0:00 / 0:00

በዘመነ ፊፃሜ የመንፈስ ቅዱስ ስራዎች || ለማየት ፊጠኑ || ፓስተር አስፋው በቀለ || Pastor Asfaw Bekele

6 155 просмотров · 3 недели назад
አብርሆት | ABRHOT и ещё 3
6 155 просмотров · 3 недели назад
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 🎬 ስለ ቪዲዮው አዘገጃጀት (Creative Breakdown): የፓስተር አስፋው በቀለ መልዕክቶች ይበልጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆነ መንገድ ለእናንተ እንዲደርሱ የወሰድናቸውን የቪዲዮ ክፍሎች (Clips) ከራሳችን የፈጠራ እይታ ጋር አቀናጅተናል። አዳዲስ ምስሎችን፣ ማራኪ የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Creative Editing) እና ድምጾችን በመጨመር ይዘቱን ለየት ባለ ጥራትና አቀራረብ መልሰን አዘጋጅተነዋል። በዚህ ቪዲዮ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት በመግለጥ እና በትውልድ መካከል ድልድይ በመሆን በታማኝነት ያገለገሉትን ተወዳጁን የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አስፋው በቀለን እናስባለን፤ ታላቅ እውቅናም እንሰጣለን። አገልግሎታቸው፣ ህይወታቸው እና ለወንጌል ያላቸው ቀናኢነት ለሁላችንም አርአያ ነው። ​ይህ ቪዲዮ የተሰራው ለትምህርታዊ፣ ለአገልግሎት ማበረታቻ እና ለእውቅና (Fair Use) ሲሆን፣ ለዋናዎቹ የይዘት ባለቤቶች ያለንን የላቀ ክብርና ምስጋና እንገልጻለን። ዋናው ቻናል (Original Channel)፦ / asfawbekelepastor​