የIPhone ዋጋ በ2019
BrandUp ET
0:00 / 0:00
የIPhone ዋጋ በ2019
360 просмотров · 2 нед. назад
BrandUp ET
4,17 тыс. подписчиков
360 просмотров · 2 нед. назад
🔥 በ2019 በኢትዮጵያ የአይፎን (iPhone) ዋጋ ስንት ገባ?
አዲስ አይፎን ለመግዛት አስበዋል? ወይም የያዙትን ስልክ ለመቀየር አቅደዋል?
በዚህ ቪዲዮ የቅርብ ጊዜ የሁሉም አይፎን ሞዴሎች ወቅታዊ የገበያ ዋጋ በዝርዝር ይዘንላችሁ መጥተናል!
👇 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ:
✨ ወቅታዊ የገበያ ዋጋዎች
✨ ስልክ ከመግዛትዎ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነገሮች
✨ ለእርስዎ የሚስማማውን ሞዴል እንዴት መምረጥ እንደሚችሉ
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት ትክክለኛውን መረጃ ያግኙ!
💡 ቪዲዮው ከተመቻችሁ LIKE እና SHARE ማድረግ አትርሱ!
🔔 አዳዲስ የስልክ ዋጋ እና የቴክኖሎጂ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ CHANNEL-ችንን SUBSCRIBE ያድርጉ!
💬 ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልን!
----------------------------------------
#iPhonePriceInEthiopia #BrandUpET #የአይፎንዋጋ #የስልክዋጋ #EthiopiaTech #TechInAmharic #iPhonePrice2019 #Ethiopia