ለማመን የሚከብዱ የፕላኔታችን አደገኛ ሀዲዶች!
Maraki Planet
0:00 / 0:00
ለማመን የሚከብዱ የፕላኔታችን አደገኛ ሀዲዶች!
6 694 просмотра · 5 дней назад
Maraki Planet
85 тыс. подписчиков
6 694 просмотра · 5 дней назад
በዓለም ላይ ባቡር ሲባል አብዛኛው ሰው የሚያስበው ምቹ ወንበሮችን እና ሰዓቱን የጠበቀ ሰላማዊ ጉዞን ነው። ነገር ግን ሰዎች ከገንዘብ ይልቅ ሕይወታቸውን ከፍለው የሚሳፈሩባቸው፣ በየሰከንዱ የሞት ጥላ የሚያንዣብብባቸው አስፈሪ ሀዲዶች እንዳሉ ብንነግራችሁስ?
ከታክላማካን በረሃ እሳታማ አሸዋ እስከ ህንድ ኮንካን የጭቃ ጎርፎች፣ ከደቡብ አሜሪካ የአንዲስ ተራራ የኦክስጅን ዕጥረት እስከ ሩሲያ ቡርሊንስኮዬ ደም በሚመስለው ቀይ ሀይቅ ውስጥ ሰምጠው እስከሚሄዱ ባቡሮች ድረስ... ኢንጂነሮች እና መንግስታት ከፍተኛ አደጋ እንዳለ እያወቁ እነዚህን አስፈሪ የባቡር መስመሮች ለምን ገነቧቸው? ሰዎችስ ለምን ሞታቸውን እየደገሱ ይሳፈሩባቸዋል?
በዛሬው ቪዲዮችን የአለማችንን እጅግ አስገራሚ እና አደገኛ የባቡር መስመሮች እውነታ እና ከጀርባቸው የተደበቀውን ምስጢር አንድ በአንድ እንቃኛለን!
ስለተለያዩ የዓለማችን ማህበረሰቦች እና ታሪኮች በየሳምንቱ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
..............................
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
marakiplanet@gmail.com
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► • EP 65: ደቡብ ኮርያ│ኮርያ ፊልም│BTS│ፕላስቲክ ሰርጀሪ│ቃኘው ...
► • ከተቀረው አለም በተነጠለቺው ሀገር ኑሮ ምን ይመስላል? │North...
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
#Ethiopia #AmharicFacts #DocumentaryAmharic #WorldRailways #TravelDocumentary