Перейти к содержимому

በሥርዐተ ተክሊል ለማግባት መሥፈርቱ ምንድን ነው?

Orthodox Dawit tube

0:00 / 0:00

በሥርዐተ ተክሊል ለማግባት መሥፈርቱ ምንድን ነው?

5 818 просмотров · 1 г. назад
Orthodox Dawit tube
6,18 тыс. подписчиков
5 818 просмотров · 1 г. назад
ተክሊል ማለት ክብር ማለት ሲሆን ፤ ቃሉም ከለለ ፣ አከበረ ፣ ጋረደ ከሚለው ግስ የወጣ ዘር ነው፡፡ በተክሊል ወንድ የባሏ ክብር ናት የተባለች ረዳቱን በጽኑ ኪዳን /በማይፈርስ ውል/ የሚቀበልበት ስለሆነ የተክሊል ጋብቻ የከበረ ነው ፤ ለሴቷም እንዲሁ፡፡ እንዲሁም በእግዚአብሔር ስለሚቀደስና ስለሚከበር የተክሊል ጋብቻ ቅዱስ ነው፡፡ /ዕብ. ፩፥፲፫/