የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት / ቄስ አዲስ ይርጋዓለም / ማኅበረ አኀው
Mahibere Ahaw TV | ማኅበረ አኀው ቲቪ
0:00 / 0:00
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት / ቄስ አዲስ ይርጋዓለም / ማኅበረ አኀው
393 просмотра · 8 дн. назад
Mahibere Ahaw TV | ማኅበረ አኀው ቲቪ
3,47 тыс. подписчиков
393 просмотра · 8 дн. назад
እንኳን ወደ ማኅበረ አኀው የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጣችሁ። ይህ የዩቲየብ ቻናል የማኅበረ አኀዉ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ሲሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ወንጌል ለሰው ሁሉ የሚያዉጅ መንፈሳዊ የተሃድሶ አገልግሎት ነው። በቻናላችን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ የሚረዱዎትን የተለያዩ ትምህርቶችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን የምናቀርብ ሲሆን በዚህም ክርስቶስ ለሰው ልጅ የገለጠውን ታላቅ ፍቅር እንደሚያዩ እናምናለን።
በመለከታችን የእግዚአብሔርን ልጅ ቅዱስ ወንጌል እናዉጃለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ Telephone:+251-116-687608 /
+251-953857355
Email: meleketeahew@gmail.com
አገልግሎቱን መደገፍ ለምትፈልጉ ፡- ንግድ ባንክ 1000002580978
ብርሃን ባንክ 2500600031780
አቢሲኒያ ባንክ 16356077
አዋሽ ባንክ 01303228078700
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1035222
ንብ ባንክ 7000012443035
ማኅበረ አኀው የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
Mahibere Ahaw Yekirstos Bete Kirstiyan