ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ብርሃን ነው (ቄስ ደረጀ ጀንበሩ)
Beza International Church
0:00 / 0:00
ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ብርሃን ነው (ቄስ ደረጀ ጀንበሩ)
280 просмотров · 2 мес. назад
Beza International Church
14,2 тыс. подписчиков
280 просмотров · 2 мес. назад
ኢየሱስ ታሪክ የሌለንን ባለታሪክ ያደረገን የሕይወታችን ብርሃን ነው! ቄስ ደረጀ ጀንበሩ በዮሐንስ 8:1-12 ላይ ተመስርተው ያቀረቡትን ይህን ድንቅ ትምህርት ይመልከቱ። ዛሬም ወደ እሱ እንመለስ፣ በብርሃኑም እንመላለስ።
ዮሐንስ 8:12 NASV
[12] ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።
ለሳምንታዊ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ ይህንንም መልዕክት ዛሬ ለሌሎች ያድርሱ።
/ @bezainternationalministries
#መንፈሳዊትምህርት #AmharicPreaching #ቤዛቤተክርስቲያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ