ከሀዘን በኋላ ወደ ሥራዬ ተመለስኩ! 😢❤️ | ከረጅም ጊዜ በኋላ ተመለስኩ
Amiro Tube
0:00 / 0:00
ከሀዘን በኋላ ወደ ሥራዬ ተመለስኩ! 😢❤️ | ከረጅም ጊዜ በኋላ ተመለስኩ
5 600 просмотров · 1 день назад
Amiro Tube
131 тыс. подписчиков
5 600 просмотров · 1 день назад
ከረጅም ጊዜ መጥፋቴ በስተጀርባ ሀዘን ነበር። በሕይወቴ በደረሰብኝ ሀዘን ምክንያት ከሥራዬ ርቄ ነበር፤ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ፣ ወደ ሥራዬ ተመልሻለሁ! ❤️
ስለ መጥፋቴ ለጠየቃችሁኝ፣ ስለጠበቃችሁኝ እና ሁሌም ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ። የእናንተ ፍቅርና ድጋፍ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው። ❤️🙏
በዚህ ቪዲዮ እንደገና ከእናንተ ጋር ለመገናኘት ደስ ብሎኛል። እንደተለመደው በComment መልካም ምኞታችሁን አጋሩኝ።
👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe | 📲 Share
#ከሀዘንበኋላ #ወደሥራዬተመለስኩ #AmharicVlog #Ethiopia #Alhamdulillah