Перейти к содержимому

Yebunna.com በስልክ ብቻ ገንዘብ እንዴት እንስራ? | ዲጂታል ፕሮዳክትና ሽያጭ

Ase Business (አሴ ቢዝነስ)

0:00 / 0:00

Yebunna.com በስልክ ብቻ ገንዘብ እንዴት እንስራ? | ዲጂታል ፕሮዳክትና ሽያጭ

190 просмотров · 7 дней назад
Ase Business (አሴ ቢዝነስ)
949 подписчиков
190 просмотров · 7 дней назад
📱 Yebunna.com በስልክ ብቻ ገንዘብ መስራት ይቻላል? በዚህ ቪዲዮ በYe-Buna (Yebunna.com) ድረገጽ በመጠቀም ከስልካችን ብቻ እንዴት ዲጂታል ፕሮዳክቶችን፣ ቢዝነስ ፕላኖችን፣ ኢ-መጽሐፍትን እና ሌሎች የራሳችንን የዲጂታል ምርቶች በመሸጥ ገቢ ማግኘት እንደምንችል እንመለከታለን። Ye-Buna ዲጂታል ምርቶችን ለመሸጥ፣ አካላዊ ምርቶችን ለማቅረብ እና የይዘት ፈጣሪዎች ገቢ ለማግኘት የሚያግዝ መድረክ ነው። በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው፦ ✅ Yebunna.com ምንድን ነው? ✅ በስልክ ብቻ እንዴት አካውንት እንከፍታለን? ✅ ቢዝነስ ፕላንና ዲጂታል ምርቶችን እንዴት እንሸጣለን? ✅ ምርቶቻችንን ለገዢዎች እንዴት እናቀርባለን? ✅ ገዢዎችን እንዴት እንስባለን። 🌐 የድረገጹ አድራሻ፦ https://ye-buna.com/ 💡 ማስታወሻ፦ ገቢ ማግኘት በምርትዎ ጥራት፣ በዋጋው፣ በገዢዎች ፍላጎትና በማስታወቂያዎ ላይ ይመረኮዛል። ገቢ ማግኘት ዋስትና የለውም። 👍 ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Subscribe አድርጉ፣ Like አድርጉ እና ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉ። #Yebunna #OnlineBusiness #MakeMoneyOnline #Ethiopia #DigitalProducts #Asebusiness