Перейти к содержимому

በሰሚት 72 ግዙፉ ኮምፓውንድ አዳዲስ ቤቶች በቅናሽ ዋጋ | 10% ቅድመ ክፍያ | Get As Real Estate

Step-Up Homes

0:00 / 0:00

በሰሚት 72 ግዙፉ ኮምፓውንድ አዳዲስ ቤቶች በቅናሽ ዋጋ | 10% ቅድመ ክፍያ | Get As Real Estate

387 просмотров · 13 дн. назад
Step-Up Homes
6,86 тыс. подписчиков
387 просмотров · 13 дн. назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ተመልካቾቻችን! በዛሬው ቪዲዮ በሰሚት 72 በሚገኘው ታዋቂው "Get As Real Estate" ኮምፓውንድ ውስጥ የ2018 ዓመተ ምህረት ማጠናቀቂያ የዋጋ ዝርዝር፣ አሁን ላይ ለሽያጭ የወጡትን የቤቶች አይነት፣ የአከፋፈል ሲስተም እንዲሁም የመረከቢያ ጊዜያቸውን በስፋት ይዘን መጥተናል! 🏠 የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ገጽታዎች፡ 42 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ግዙፍ እና ዘመናዊ ኮምፓውንድ የከርሰ ምድር ውኃ (Ground Water), Back-up Generator, Swimming Pool, Green Area, Charge Station እና በቂ ፓርኪንግ ከቦሌ በአዲሱ መንገድ በ15 ደቂቃ ብቻ የሚደረስበት ተመራጭ ሎኬሽን ታዋቂ ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች እና የእምነት ቦታዎች አጠገብ የሚገኝ --- 📌 1. ብሎክ 7 (80% የተገነባ - ዝርዝር ዋጋ እና አከፋፈል) 20% ቅድመ ክፍያ፣ ቀሪው 80% በ2 ዓመት ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ (ክፍያዎ 75% ሲደርስ ቁልፍ ተረክበው መኖር ይችላሉ!) 👉 *1 መኝታ (61 ካሬ):* ጠቅላላ ዋጋ: 6,200,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ: 1,240,000 ብር ቀሪው 80% በ2 ዓመት የሚከፈል ይሆናል 👉 *2 መኝታ (116 ካሬ - 2 መታጠቢያ እና ተጨማሪ ስቶር ያለው):* ጠቅላላ ዋጋ: 10,300,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ: 2,060,000 ብር ቀሪው 80%: 8,240,000 ብር በ2 ዓመት የሚከፈል --- 📌 2. ብሎክ 3 (አዲስ ብሎክ - በግንባታ ላይ ያለ) 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን በግንባታ ሂደት በ30 ወራት ውስጥ ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ መክፈል ይችላሉ። (ወደላይ ፎቅ ሲወጡ ዋጋው ይቀንሳል!) 👉 *1 መኝታ (70 ካሬ / ሰፋ ያለ 85 ካሬ አማራጭ ያለው):* ከ 6 - 10 ፎቅ: 7,700,000 ብር ከ 10 - 15 ፎቅ: 7,490,000 ብር ከ 15 - 25 ፎቅ: 7,140,000 ብር 👉 *2 መኝታ (115 ካሬ):* ከ 6 - 10 ፎቅ: 11,845,000 ብር ከ 10 - 15 ፎቅ: 11,500,000 ብር ከ 15 - 25 ፎቅ: 10,925,000 ብር 👉 *3 መኝታ (165 ካሬ):* ከ 6 - 10 ፎቅ: 16,500,000 ብር ከ 10 - 15 ፎቅ: 16,005,000 ብር ከ 15 - 25 ፎቅ: 15,180,000 ብር --- 🌐 *ከእኛ ጋር በየትኛውም ማህበራዊ ገጽ ይገናኙ!* ቴሌግራም ቻናላችን (ለተመረጡ የቤት ሽያጭ መረጃዎች): t.me/stepuphomes ዩቲዩብ: @step-up homes ቲክቶክ: @stepuphomes ኢንስታግራም: @stepuphomes ፌስቡክ: Step Up Homes 📞 *ለበለጠ መረጃ እና ቤቶቹን ለመያዝ:* ስልክ / ዋትስአፕ (Call / WhatsApp): 0913-80-69-19 ኢሜይል: tekleyohannes21@gmail.com ቪዲዮውን ከተመቻችሁ Like በማድረግ አብርቱልን፤ ለወዳጅ ዘመድዎ Share ያድርጉ፤ አሁንም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ! 🙏 #GetAsRealEstate #Summit72 #StepUpHomes #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #EthiopianRealEstate #ApartmentForSale