የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት አክብራል፡፡|Ethiopian Airlines| Mesfin Tasew |Insider
Ethiopia Insider
0:00 / 0:00
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት አክብራል፡፡|Ethiopian Airlines| Mesfin Tasew |Insider
446 просмотров · 4 месяца назад
Ethiopia Insider
91,9 тыс. подписчиков
446 просмотров · 4 месяца назад
ማብራሪያ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት የተቋሙ መሪዎች፣ በአዲስ አበባ የሚኖሩ ዲፕሎማቶች፣ ሚንስትሮች፣ የአየር መንገዱ ሰራተኞች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት አክብሯል።
አየር መንገዱ ባለፉት ዓመታት ውስጥ ያጋጠሙ ስኬቶቹን የሚዘክሩ የተለያዩ መርሀ ግብሮቹን በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት እና ስካይላይት ሆቴል አካሂዷል።
በፕሮግራሙ ላይ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚንስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ ተገኝተዋል።
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews
ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider