Перейти к содержимому

"የባለአደራ አስተዳደሩ ምሥረታ የኢትዮጵያን ግዛታዊ አንድነት የሚያጸና ነው" - የትግራይ ክልል ነዋሪዎች | Tigray | EBC|EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

"የባለአደራ አስተዳደሩ ምሥረታ የኢትዮጵያን ግዛታዊ አንድነት የሚያጸና ነው" - የትግራይ ክልል ነዋሪዎች | Tigray | EBC|EBC | EBCDOTSTREAM

2 385 просмотров · 3 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 385 просмотров · 3 ч назад
በፌዴራል መንግሥት የተቋቋመው የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ ሰላም፣ ሕግና ሥርዓት እንዲሁም ዴሞክራሲ እንዲረጋገጥ የሚጫወተው ሚና እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ። የኢፌዴሪ መንግሥት ትግራይ ክልልን በተመለከተ ያሳለፈው ይህ ውሳኔ የኢትዮጵያን ግዛታዊ አንድነትና ሉዓላዊነት በፅኑ የሚያጸና መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፣ የተቋቋመው ባለአደራ አስተዳደር ክልሉን ለቀጣይ ነፃና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በብቃት እንደሚያዘጋጅ ያላቸውን ሙሉ እምነት ገልፀዋል። #Tigray #CaretakerAdministration #FederalGovernment #NationalIntegrity #DemocraticElections #EBC #BreakingNews #etv #ebcdotstream #news