አዲስ የክፍያ ስርአት ያመጣው ሪል እስቴት : በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት እና ሱቆች
Addis Center
0:00 / 0:00
አዲስ የክፍያ ስርአት ያመጣው ሪል እስቴት : በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት እና ሱቆች
1 157 просмотров · 2 нед. назад
Addis Center
5,17 тыс. подписчиков
1 157 просмотров · 2 нед. назад
A renowned real estate developer that has already built over 1,000 homes has just introduced a payment method modeled after the popular 40/60 condominium system! In this exclusive video, Addis Center explores this new housing initiative breaking down the initial deposit requirements, long-term savings or installment structures, unit sizes, locations, and bank financing options so you can learn how to secure your property step-by-step; watch until the end for full details and don't forget to Like and Subscribe!
እስከዛሬ ከ1,000 በላይ ቤቶችን በመገንባት የሚታወቀው ታዋቂው ሪል እስቴት ልክ እንደ 40/60 ኮንዶሚኒየም በቁጠባ እና በረጅም ጊዜ ክፍያ የቤት ባለቤት የሚያደርግ አዲስ የክፍያ ስርአት ይዞ መጥቷል! በዚህ ቪዲዮ የዚህን አዲስ የቤት ዕቅድ አጠቃላይ ሁኔታ፣ የቅድመ ክፍያ መጠን፣ የቁጠባ ሂደቱን፣ የቤቶቹን ስፋትና አካባቢ እንዲሁም ከባንክ ጋር የተያያዙ የብድር አማራጮችን ከኃላፊዎች ጋር በመሆን በዝርዝር እንጎበኛለን፤ አዲስ የቤት ባለቤት ለመሆን የሚያስብ አሪፍ የኢንቨስትመንት እና የግዢ አማራጭ ስለሆነ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፣ አዲስ ሴንተርን ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!