Перейти к содержимому

ለ 2019 ተፈታኞች አዲስ ነገር ይዘን መተናል! FutureX | Sinework Taye | Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

0:00 / 0:00

ለ 2019 ተፈታኞች አዲስ ነገር ይዘን መተናል! FutureX | Sinework Taye | Inspire Ethiopia

14 617 просмотров · 3 дня назад
Inspire Ethiopia
844 тыс. подписчиков
14 617 просмотров · 3 дня назад
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉https://play.google.com/store/apps/de... FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500 በላይ አምጥተው ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። በአዲሱ ካሪኩለም መሰረት እያንዳንዱን ትምህርት በቀላልና በሚገባ መንገድ አስጠንቶ፣ የማትሪክ ጥያቄ አሰርቶ ለፈተና ያዘጋጃል። ተማሪዎች በፍጥነት ለውጥ እንዲያመጡ በማሰብ በ 1 ሰዓት ውስጥ 1 Unit እንጨርሳለን፤ ለእያንዳንዱ Unit በጥንቃቄ የተዘጋጀ አጭር ኖት (አጤሬራ) ለተማሪዎች እንሰጣለን። አሁኑኑ ለመጀመር አፕሊኪሽኑን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ስልክዎ ላይ ጭነው ከኛ ጋር ማጥናት ይጀምሩ። https://play.google.com/store/apps/da... #ethiopia #study #inspireethiopia #exam #futurex Music from #InAudio: https://inaudio.org/ Track Name.