Перейти к содержимому

ሰው የለኝም // የቃል ጊዜ ከ ፓስተር ቢኒያም ኢተና ጋር // [ADDIS BETHEL CHURCH] 2026

ADDIS BETHEL CHURCH

0:00 / 0:00

ሰው የለኝም // የቃል ጊዜ ከ ፓስተር ቢኒያም ኢተና ጋር // [ADDIS BETHEL CHURCH] 2026

2 251 просмотр · 1 месяц назад
ADDIS BETHEL CHURCH
18,8 тыс. подписчиков
2 251 просмотр · 1 месяц назад
እንኳን ወደ ADDIS BETHEL CHURCH የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ! 🙏 ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ቃል ለማዳረስ እና ሰዎችን በእምነት ለማጽናት የተዘጋጀ ነው። በዚህ ቻናል የሚያገኙት፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ስብከቶች እና መንፈሳዊ መልዕክቶች የጸሎት ፕሮግራሞች የአምልኮ ዝማሬዎች መንፈሳዊ ማበረታቻዎች እና የቤተ ክርስቲያን ዝግጅቶች ቻናላችንን Subscribe በማድረግ አዳዲስ መንፈሳዊ ይዘቶችን በመጀመሪያ ይከታተሉ። ቪዲዮዎቻችንን Like እና Share በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል ለሌሎችም ያድርሱ። ♨️ሳምንታዊ ፕሮግራሞችቻችን #ማክሰኞ ጠዋት በ 4 ሰአት የሚጀመር የጾምና የጸሎት ጊዜ #ረቡዕ ከ11:00 ጀምሮ እስከ 2:00 የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ #አርብ ከ 11:00 ጀምሮ እስከ 2:00 የቃል ፣ የፈውስና ፣ የአምልኮ ጊዜ #እሁድ ከ 3:00 ጀምሮ እስከ 7:00 የቃልና የአምልኮ ጊዜ 📍አድራሻ አያት ዞን 5 መንገድ 8 Bethel Ethiopian evangelical Church 1000674722404 (ንግድ ባንክ) 221845641 (አቢሲኒያ ባንክ) Zelle binybook@gmail.com ADDIS BETHEL CHURCH "የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም ሁሉ።" እግዚአብሔር ይባርካችሁ! Links Facebook facebook.com/share/p/18fzZ6VaMD tiktok vt.tiktok.com/ZSC52HXAy #preaching #Teaching #christian #newsebket #protestant #churchworship #amazingworship #sebket #protestant #pastorbini