የሺፎን ቀሚስ ፓተርን አወጣጥ እና አሰራር ደረጃ በደረጃ | Chiffon Dress Pattern Drafting Tutorial
Pattern Making | ፓተርን ሜኪንግ
0:00 / 0:00
የሺፎን ቀሚስ ፓተርን አወጣጥ እና አሰራር ደረጃ በደረጃ | Chiffon Dress Pattern Drafting Tutorial
2 518 просмотров · 1 месяц назад
Pattern Making | ፓተርን ሜኪንግ
633 подписчика
2 518 просмотров · 1 месяц назад
ሰላም! በዚህ ቪዲዮ የሺፎን ቀሚስ ሙሉ የፓተርን አወጣጥ ደረጃ በደረጃ በጥራት ይማራሉ። የሰውነት ልኬቶችን እንዴት ወደ ፓተርን እንደሚቀየሩ እና ትክክለኛውን ቅርጽ ለማውጣት የሚያስፈልጉ ስሌቶችን ሙሉ በሙሉ ያገኛሉ።
📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ የፓተርን አወጣጥ ደረጃዎች፦
የሰውነት ልኬቶች ስሌት እና የፓተርን መስመሮች አደራረግ
የደረስ እና የወገብ ፓተርን አወጣጥ ከዳርት (Dart) መጨመሪያዎች ጋር
የእጅጌ (Sleeve) ከርቭ እና የሽብሸባ (Gathers) ስሌት አሰራር
የቀሚሱ የታችኛው ክፍል (Skirt) እና የቁመት አወሳሰድ
🎬 ለተጨማሪ የልብስ ዲዛይን እና የፓተርን አወጣጥ ትምህርቶች ቻናሉን Subscribe ማድረግ እና የደወል ምልክቷን መጫን አይርሱ!
📲 እኛን ለማግኘት እና ለመከታተል፦
YouTube | TikTok | Facebook | Instagram | Pinterest
#PatternDrafting #የልብስፓተርን #ፓተርንአወጣጥ #ChiffonDressPattern #PatternMaking #FashionDesign #SewingPattern #EthiopianFashion