አፋብን የጎንደር ጠ/ግ/በላይ እዝ የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር ግዙፍ ሰራዊት አስመረቀ// ግሎባል ፋኖ ሚዲያ (Global Fano Media)
ግሎባል ፋኖ ሚዲያ (Global Fano Media)
0:00 / 0:00
አፋብን የጎንደር ጠ/ግ/በላይ እዝ የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር ግዙፍ ሰራዊት አስመረቀ// ግሎባል ፋኖ ሚዲያ (Global Fano Media)
1 798 просмотров · 2 дня назад
ግሎባል ፋኖ ሚዲያ (Global Fano Media)
17,5 тыс. подписчиков
1 798 просмотров · 2 дня назад
አፋብን የጎንደር ጠ/ግ/በላይ እዝ የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር ግዙፍ ሰራዊት አስመረቀ//
እንኳን ወደ ግሎባል ፋኖ ሚዲያ በደህና መጡ! የአማራ ፋኖ ትኩስ የድል ዜናዎችን፤ ግሎባል ፋኖ ሚዲያ ዘወትር በየቀኑ የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል እንቅስቃሴን፣ የሕዝባችንን ድምፅ፣ እንዲሁም አገዛዙ በአማራው ላይ የሚፈጸመውን መዋቅራዊ ሰቆቃ፣ መፈናቀል፣ ግድያ፣ ግፍና በደል ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ አልሞ የሚሰራ የትግል አድማሳዊ ድምፅ ነው።
በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ሰብአዊ ቁሳዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳቶችን ማሳወቅ፤ ሁለንተናዊ የአማራ ሕዝብ ታሪክና አሁናዊ የትግሉን ሂደት በትክክል እንዲመዘገብ የእያንዳንዳችን ተሳትፎ ወሳኝ ነው።
ስለዚህ ክቡራን የህልውና ትግሉ ደጋፊዎች፣ የሚዲያች ተከታታዮች በመከታተል፣ ዜናዎቻችንን በመጋራት፣ ለሌሎች በማስተዋወቅ፣ እውነተኛ መረጃን በማሰራጨት እና በተቻላችሁ ሁሉ ድጋፍ በማድረግ ከግሎባል ፋኖ ሚዲያ ጎን እንድትቆሙ በክብር እንጠይቃለን።
ግሎባል ፋኖ ሚዲያ የሕዝብ ድምፅ ነው።
እንከታተል፣ እናጋራ፣ እንደግፍ።
የአማራ ሕዝብ ድምፅ ለዓለም ይሰማ!