Barcelona V Real Madrid ||ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ የቀጥታ ስርጭት በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ከ ፒች ስፖርት ጋር
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
0:00 / 0:00
Barcelona V Real Madrid ||ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ የቀጥታ ስርጭት በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ከ ፒች ስፖርት ጋር
18 433 просмотра · Трансляция закончилась 1 дн. назад
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
83,8 тыс. подписчиков
18 433 просмотра · Трансляция закончилась 1 дн. назад
በሀንሲ ፍሊክ የሚመራውና እስካሁን ያልተሸነፈው የሊጉ መሪ ኤፍ ሲ ባርሴሎና በጆሴ ሞሪንሆ የሚመራውን ሪያል ማድሪድን በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ስታዲየም ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ይካሄዳል። ይህ የሁለቱ ኃያላን ፍልሚያ የላሊጋውን የዋንጫ ፉክክር አቅጣጫ በእጅጉ የሚወስን ነው።
ባርሳ በ27 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የተቀመጠ ሲሆን፣ በባላጋራው ላይ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 9 ለማሳደግ በሌላ በኩል ሪያል ማድሪድ ተከታታይ አራት ጨዋታዎችን አሸንፎ በ21 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የነጥብ ልዩነቱን ወደ 3 ለማጥበብ ይፋለማሉ።
ላሚን ያማል እና ራፊንሃ የሜዳቸውን ክብር ያስጠብቃሉ? ወይንስ ኪሊያን ምባፔ እና ጁድ ቤሊንግሃም የካምፕ ኑን ስታዲየም ፀጥ ረጭ ያሰኙት ይሆን።? የእርስዎን የውጤት ግምት በ ላይቭ ቻት (Live Chat) ላይ ያጋሩን።
#ኤልክላሲኮ #ባርሴሎና #ሪያልማድሪድ #ላሊጋ #ኳስቀጥታ #የቀጥታስርጭት #ElClasico #FCBarcelona #RealMadrid #LaLiga #FlickVsMourinho #MbappeVsYamal