Перейти к содержимому

የዲጂታል ዘመን አመራር ክፍል አንድ

Vision Leadership Development Firm

0:00 / 0:00

የዲጂታል ዘመን አመራር ክፍል አንድ

2 897 просмотров · 4 г. назад
Vision Leadership Development Firm
1,34 тыс. подписчиков
2 897 просмотров · 4 г. назад
የዲጂታል ዘመን አመራር ማለት በዲጂታል ዘመን ያለ አመራር ነው እንጂ አሰራሩ ዲጂታል የሆነ ድርጅት ብቻ የሚመራ አመራር ማለት አይደለም።እንደሚታወቀው ይህ ዘመን የመረጃ ዘመን እንደሆነ እሙን ነው። በዚህ የመረጃ ዘመን(Information Age) መረጃ ጉልበት መሆኑ ግልጽ ነው። ይህ ማለት አንድን ውሳኔ ለመወሰን አንድ ሰው በቂ ፣ ትክክለኛ እና ጊዜውን የጠበቀ መረጃ ያስፈልገዋል። የመረጃ ዘመን ሲባል የዓለም ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁኔታዎችን በወሳኝ ደረጃ የመረጃ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ እንደሆነ ለማመላከት ነው።