Перейти к содержимому

የዳታ ትንተና (Data Analysis) ምስጢር፡ የሰዓታት ስራን በGemini በደቂቃዎች ይጨርሱ!

Excel in Amharic

0:00 / 0:00

የዳታ ትንተና (Data Analysis) ምስጢር፡ የሰዓታት ስራን በGemini በደቂቃዎች ይጨርሱ!

799 просмотров · 3 месяца назад
Excel in Amharic
8,33 тыс. подписчиков
799 просмотров · 3 месяца назад
የዳታ ትንተና (Data Analysis) ስራዎ ሰዓታትን እየወሰደብዎት ነው? በዚህ ቪዲዮ በGoogle Gemini አማካኝነት ኤክሰልን (Excel) በደቂቃዎች ውስጥ እንዴት በፕሮፌሽናል መንገድ መተንተን እንደሚችሉ አሳያችኋለሁ። በቪዲዮው ውስጥ የሚማሩት፡ ✅ Data Cleaning በGemini ✅ Professional Dashboard አሰራር ✅ ሪፖርትን ወደ Word እና PDF መቀየር የExcel እውቀት ባይኖሮትም እንኳን፣ ይሄን ዘዴ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል ዳታ አናሊስት መስራት ይችላሉ። ምዕራፎች (Timestamps): 0:00 መግቢያ እና ውጤት 1:27 አሰራር እና Gemini መክፈቻ 2:11 የዳታ መዋቅር መረዳት (Step 1) 3:38 ዳታ ክሊኒንግ (Step 2) 4:43 መሰረታዊ ትንተና (Step 3) 7:15 ጥልቅ ትንተና (Step 4) 8:00 ዳታ ቪዥዋላይዜሽን (Step 5) 9:43 ፕሮፌሽናል ዳሽቦርድ አሰራር 14:53 ሪፖርትን ወደ Word እና PDF መቀየር #DataAnalysis #GeminiAI #AmharicTutorial #ExcelTips #Ethiopia #የዳታትንተና