Перейти к содержимому

ምንም የሌለው ሰው ከዚህ መጀመር ይችላል ||entrepreneur ዮናስ ሞህ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

Elias Shitahun и Yonas Moh

0:00 / 0:00

ምንም የሌለው ሰው ከዚህ መጀመር ይችላል ||entrepreneur ዮናስ ሞህ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

52 691 просмотр · 8 месяцев назад
Elias Shitahun и Yonas Moh
52 691 просмотр · 8 месяцев назад
ይኽ "ዛሬን ከኤልያስ ጋራ" ነው! በኤልያስ ሽታኹን አቅራቢነት ረዕቡ ምሽት ወደናንተ የሚደርሰው ፖድካስት!   በስራቸው  በሀሳባቸው በህይወት መንገዳቸው  ሊደመጡ የሚገባቸው ሰዎች ጋራ ውይይትና ቀለል ያለ ሙግት የምትመለከቱበት ነው። በዛሬው ፖድካስታችን ከወጣቱ entrepreneur ዮናስ ሞሀ ጋር ስለ ህይወቱ ስለንባቡ ስለስራ ውጣውረዱ ስለስኬቱ ተጨዋወተናል። ዮናስ ሞሀ ከዲጂታል ከስራ ፈጠራ ጋር በተያያዘ በሚያስተምራቸው እና በሚያስተላልፋቸው ኮንተንቶቹ እና ፖድካስቱ አያሌ ተከታይና ወዳጆች ያፈራ ወጣት ነው። #habesha #podcast subscribe, share, በማድረግ አብራቹን ቆዩ።