ማንም የማይነግራችሂሁ ቦርጪን ያለ ስፖርት ማጥፊያ 5 ሚስጥራዊ ዘዴዎች
ቃና Health
0:00 / 0:00
ማንም የማይነግራችሂሁ ቦርጪን ያለ ስፖርት ማጥፊያ 5 ሚስጥራዊ ዘዴዎች
3 672 просмотра · 4 дня назад
ቃና Health
79 подписчиков
3 672 просмотра · 4 дня назад
ቦርጭ የሚጠፋው በከባድ ሩጫ እና በጂም ድካም ብቻ ይመስላችኋል? ተሳስታችኋል!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያለ ምንም ስፖርት እና እንግልት የሆርሞን መዛባትን (ኢንሱሊን እና ኮርቲዞል) በማስተካከል ቦርጭን በቀላሉ የምታጠፉበትን ሳይንሳዊ መንገድ እናያለን። በተለይም ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የ 3 ደቂቃ ምስጢራዊ የሆድ ቫኪዩም (Stomach Vacuum) አሰራር ደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ።
🔔 ለበለጠ ሳይንሳዊ እና ህይወትን የሚቀይሩ የጤና መረጃዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦ [@ቃና_Health]
📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ አበይት ርዕሶች (Timestamps)፦
0:00 - Strong Hook (የቦርጭ ዋናው ምስጢር)
0:30 - Intro & Value Promise
1:30 - Chapter 1: የቦርጭ እውነተኛ ጠላት (ኢንሱሊን እና የምግብ ክፍተት)
2:30 - Chapter 2: የኛ የለት ተእለት ስተት
4:30 - Chapter 3: የጭንቀት ሆርሞን (ኮርቲዞል) እና የእንቅልፍ ምስጢር
7:15 - Chapter 4: ስብ የሚያቀልጠው ተፈጥሮአዊ መጠጥ አዘገጃጀት እና የቁርስ ስህተት
9:14 - Chapter 5 : የ 3 ደቂቃው Stomach Vacuum እና Posture ማስተካከያ
ቦርጪ ማጥፊያ እና ክብደት መቀነሻ ዉህድ
አንድ ብርጪቆ ለብ ያለ ዉሃ
እና ግማሺ የሻይ ማንኪያ ቀረፋ እና ግማሺ ሎሚ
ይህ ዉህድ ቦርጫቹሁን በፍጥነት ያጠፋላችሀል......ቦርችጪ እሚባለው ለናንተ ታሪክ ነው እሚሆነው።
#BorchMatfiya #BellyFatLoss #InsulinResistance #StomachVacuum #AmharicHealthTips #EthiopianHealth #WeightLossAmharic